የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማስፈጸሚያ መመሪያ Manner of Relinquishing Shareholdings of Foreign Nationals of Ethiopian Origin in a Bank and Insurer, Guideline No FIS/01/2016

ይህ መመሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥቅምት 22፣ 2009 ዓ.ም (Vovember 1, 2016) ዜግነታቸው የሌላ አገር የሆኑ  ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ባንኮች እና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያላቸውን የአክስዮን መብት ለመቆጣጠር ያወጣው መመሪያ ነው፡፡

በዚህ ማስፈጸሚያ መመሪያ መሠረት፡-

  1. ባንኮችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዜግነታቸው የሌላ አገር ለሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክስዮኖች ያላቸውን ትርፍ (dividend) እስከ ጁን 30፣ 2016 መክፈል እንዳለባቸው ያስገድዳል፡፡ ከጁን 30፣ 2016 በኋላ የሚገኝ ማንኛውም ትርፍ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር እንዲገባ ይደረጋል፡፡ (አንቀጽ 5)
  2. የውጭ ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንኮችና በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያላቸውን አክሰዮን ለኩባንያዎቹ እንዲመለሱ ያስገድዳል፡፡ መመሪያው ቀነ-ገደብ ያስቀመጠ ሲሆን ይህ መመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 60 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የያዙትን አክስዮኖች ለኩባንያዎቹ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ ኩባንያዎቹ ደግሞ በበኩላቸው ለባለአክስዮኖቹ የአክስዮኑን ዋጋ በመክፈል እንዲሰበስቡ ያዛል፡፡ (አንቀጽ 6)
  3. ባንኮችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ደግሞ ትርፍ መክፈላቸውን፣ አክስዮኖቹ መመለሳቸውን ፣ … ትርፍ ከከፈሉበት፣ አክስዮኖቹን መልሰው ከተቀበሉበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ባንክ የባንኮችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስገድዳል፡፡ (አንቀጽ 7)

ሙሉ ማስፈጸሚያ መመሪያውን እነሆ፡፡

nbe-guidelinenbe-guideline-fis-01-2016

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s