አዲሱ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 The New Commercial Registration and Business Proclamation No 980/2016

አዲሱ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ይኸውላችሁ፡፡ አዋጁ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ መጥቷል፡፡ ከነዚህ መካከል አንደኛው እስካሁን ድረስ በሀገራችን በተግባር ሲሠራበት የነበረው ነገር ግን ምንም ዓይነት የሕግ እውቅና የሌለውን የፍራንቻይዝ ስምምነት እውቅና ሰጥቶ ብቅ ብሏል፡፡ ሌሎች ነገሮችም ይዟል፤ ሁሉንም ለማየት እነሆ፡፡ the-new-commercial-registration-and-business-licensing-proclamation-no-980_2016   Advertisements

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማስፈጸሚያ መመሪያ Manner of Relinquishing Shareholdings of Foreign Nationals of Ethiopian Origin in a Bank and Insurer, Guideline No FIS/01/2016

ይህ መመሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥቅምት 22፣ 2009 ዓ.ም (Vovember 1, 2016) ዜግነታቸው የሌላ አገር የሆኑ  ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ባንኮች እና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያላቸውን የአክስዮን መብት ለመቆጣጠር ያወጣው መመሪያ ነው፡፡ በዚህ ማስፈጸሚያ መመሪያ መሠረት፡- ባንኮችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዜግነታቸው የሌላ አገር ለሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክስዮኖች ያላቸውን ትርፍ (dividend) እስከ ጁን 30፣ 2016 መክፈል እንዳለባቸው… Read More የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማስፈጸሚያ መመሪያ Manner of Relinquishing Shareholdings of Foreign Nationals of Ethiopian Origin in a Bank and Insurer, Guideline No FIS/01/2016