የፍትሕና ሕግ ሥርዓት ምርምር ተቋም ከሰሞኑ አንድ መጽሐፍ አሳትሟል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ17 የሕግ ዘርፎች የተመረጡ ውሳኔዎች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉመዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ዕትሙ የአዋጆችና የደንቦች መጠቁም (Index) አካቷል፡፡ መጠቁሙ አዋጆችን በዘርፍ በዘርፍ እንዲሁም ዝርዝራቸውን ከ1987-2005ዓ.ም ድረስ ያለውን ያካትታል፡፡ መጽሐፉ እነሆ፡፡ ወይም ይህን ማስፈንጠሪያ ተከትላችሁ ታገኙታላችሁ፡፡ http://www.africanlawlibrary.net/newsletter

Etlex_Volume1

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s