የፍትሕና ሕግ ሥርዓት ምርምር ተቋም ከሰሞኑ አንድ መጽሐፍ አሳትሟል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ17 የሕግ ዘርፎች የተመረጡ ውሳኔዎች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉመዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ዕትሙ የአዋጆችና የደንቦች መጠቁም (Index) አካቷል፡፡ መጠቁሙ አዋጆችን በዘርፍ በዘርፍ እንዲሁም ዝርዝራቸውን ከ1987-2005ዓ.ም ድረስ ያለውን ያካትታል፡፡ መጽሐፉ እነሆ፡፡ ወይም ይህን ማስፈንጠሪያ ተከትላችሁ ታገኙታላችሁ፡፡ http://www.africanlawlibrary.net/newsletter Etlex_Volume1 Advertisements