ይህን ያውቁ ኖሯል? (የበጀት ዓመት መጀመሪያ)

እስከ 1951 ዓ.ም ድረስ የኢትዮጵያ የበጀት ዓመት የሚጀመረው በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን ነበር፡፡ ነገር ግን አዋጅ ቁጥር 162/1951 (18ኛ ዓመት፣ ቁጥር 13) ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ የበጀት ዓመቱ የሚጀመረው ሐምሌ 1 ቀን እንዲሆን ተደርጓል፡፡ Advertisements