የሕግ ት/ቤቶችና ቋንቋ በኢትዮጵያ _ ቀዳማይ ክፍል

የሕግ ት/ቤቶችና ቋንቋ በኢትዮጵያ ጠቅላላ መግቢያ ዘመናዊ የሕግ ት/ቤት በኢትዮጵያ የተጀመረው በ1955 ዓ.ም በአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ የያኔው ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤትን ሲከፍት በሀገሪቱ ያለውን የህግ ምሁራን እጥረት ለመቅረፍ እንደነበር የሚታወስ ነው፤ ምክንያቱም በወቅቱ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት የሕግ ምሁራን ቁጥር እዚህ ግባ የሚባል ሳይሆን እጅግ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ነበር፡፡ የሕግ ት/ቤቱ ሲጀመር… Read More የሕግ ት/ቤቶችና ቋንቋ በኢትዮጵያ _ ቀዳማይ ክፍል