‹‹የኢትዮጵያ ሉአላዊነት በሕዝብ ሉአላዊነት እንጅ በመሬት ሉአላዊነት ላይ የተገነባ አይደለም፡፡›› (ጠ/ሚ ሃይለ ማርያም ደሳለኝ)

ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ዕለት ጠ/ሚ ሃይለ ማርያም ደሳለኝ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡትን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ተከታትየዋለሁ፡፡ ከም/ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ከም/ቤቱ አባላት መካከል የተቃዋሚ ፓርቲ ተመራጭ የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ብዙ ጥያቄ ሲጠይቁ አይተናል፡፡ ከ99% በላይ የገዢው ፓርቲ አባል ተመራጭ በተቆጣጠሩት ም/ቤት ለአንድ ግለሰብ ይህን ያክል ጥያቄዎችን እንዲጠይቅ መፈቀዱ የምር ጥሩ ነገር… Read More ‹‹የኢትዮጵያ ሉአላዊነት በሕዝብ ሉአላዊነት እንጅ በመሬት ሉአላዊነት ላይ የተገነባ አይደለም፡፡›› (ጠ/ሚ ሃይለ ማርያም ደሳለኝ)