የኢትዮጵያ ሕግጋትና አንዳንድ እዉነታዎችየኢትዮጵያ ብሔረ ሕጋት (Codes) የሚታወጁበት ጊዜ አንድን ታሪካዊ ቀን ጠብቀው ነበር፡፡ ለምሳሌ፡- የፍትሐ ብሔር ሕግ፤ ሚያዚያ 27፣ 1952 ዓ.ም የአርበኞች መታሰቢያ ቀንየንግድ ሕግ፤ ሚያዚያ 27፣ 1952 ዓ.ም የአርበኞች መታሰቢያ ቀንየባሕር ሕግ ፤ሚያዚያ 27፣ 1952 ዓ.ም የአርበኞች መታሰቢያ ቀንየወንጀል ሕግ፤ ነሐሴ 16፣ 1949 ዓ.ም የንጉሠ ነገሥቱ የልደት ቀንየወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ፤ ጥቅምት 23፣… Read More