በማንበብ አትሞላም ባለማንበብ አትጎድልም !!

(አሌክስ አብረሃም ) ‹‹ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ›› የሚሉት ‹ቀልድ› ያስቀኛል ! እንደውም ጠብታ ውሃ በባዶ እቃ ውስጥ የምታሰማው የመንቦጫረቅ ድምፅ ይመስለኛል መፎክር!! ማንበብ ሲጀመር ሙሉ አያደርግም ….በሰው ልጅ የሂወት ሂደት ውስጥ ‹ሙሉነት …መሙላት › የሚባል ጉዳይ የለም እንደውም ማንበብ ሳይሆን የእድሜ ስፍር ብቻውን ሙሉ እንደሚያደርግ ለማወቅ ሩቅ ሳትሄዱ አባባሉን መውሰድ በቂ ነው ‹‹… Read More በማንበብ አትሞላም ባለማንበብ አትጎድልም !!

ስለ መጓጓዝ ውል (Contract of Carriage)

  ለዛሬው ጽሑፌ መነሻ የሆነኝ ነገር ብዙውን ጊዜ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ ሳስብ ከአሽከርካሪዎችና ከረዳቶቻቸው ጋር የሚገጥመኝ (ምናልባት ሁላችንንም የሚገጥመን) ጉዳይ በመሆኑ ነው፡፡ በርካታ ጊዜ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ጉዞ ስናደርግ የሚገጥሙን አምባ ጓሮ መቼም ቢሆን ጉዞ አድርጎ የሚያውቅ ሰው የሚጠፋው አይደለም፤ ሁላችንም ስለሚገጥመን፡፡ ለምሳሌ፡- በተጠቀሰው ሰዓት አለመነሳት፣ ከተተመነው ተመን (Tariff) በላይ ማስከፈል፣… Read More ስለ መጓጓዝ ውል (Contract of Carriage)