የዘገየ የሚመስል ግን አሁንም፣ ለወደፊትም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ፤

ወንጀል እየተሠራ መሆኑን መንግሥት እያወቀ እንዴት ዝም ይላል? አንድ ሰው ወንጀል በመሥራት ሲጠረጠር (ሲታወቅ) ወዲያውኑ ለሕግ መቅረብ አለበት፡፡ አለዚያ ግን ይህ ሰው ማንም አላየኝም ብሎ ወይም የልብ ልብ ተሰምቶት፣ መረን እንደተለቀቀ ሁሉ እንደፈለገ ይፈነጫል፡፡ በርግጥም ይህ ነገር በተደጋጋሚ በግልፅ ታይቷል፡፡ (ለምሳሌ በፊት የከተማ መሬትን በመውረር፣ የአራጣ አበዳሪዎች ጉዳይ፣ ከቅርብ ወራት ወዲህ ደግሞ አሁን በመታየት ላይ… Read More የዘገየ የሚመስል ግን አሁንም፣ ለወደፊትም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ፤