ስለ መገበያያ ገንዘቦቻችን፣

እኔ የምላችሁ ሰዎች፣ አንዳንድ ቦታዎች ላይ የኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘቦች (ብር) ተለጥፈው፣ ለምሳሌ መስታወት ላይ፣ አይታችሁ ታውቃላችሁ? እኔ ብዙ ጊዜ ገጥሞኛል፤ ለምሳሌ ፀጉር ቤቶች እና ፎቶ ቤቶች፡፡ የሚገርመው እኔ ያየሁዋቸው እነዚህ ቤቶች ከአንድ ብር አንስቶ እስከ መቶ ብር ድረስ ያሉትን ሕጋዊ የመገበያያ ገንዘቦች ለጥፈው አስተውያለሁ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ ሰዎች ፎቶ አልበማቸው ውስጥ ሥራ ላይ ያለ ሕጋዊ… Read More ስለ መገበያያ ገንዘቦቻችን፣

ዳኒ የሕይወት ስንቅ፤

  ዛሬ ይህን ጉዳይ ሳልጽፈው ብቀር፣ ቃልን መብላት ስለሆነ ኅሊናዬ ምን ያህል እንደሚወቅሰኝ አውቀዋለሁ፤ የመማር ትርጉሙም ይጠፋብኛል፡፡ ለዚህም ነው ሃሳብንና ድርጊትን አዋህጄ ይቺን ጽሁፍ ለመጻፍ የተበረታታሁት፡፡ ለመጻፍ ያስገደደኝ ጉዳይ ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 18፣ 2005 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ሻሸመኔ ከተማ የርቀት ትምህርት ለማስተማር ለመጓዝ በተሳፈርኩበት መኪና ውስጥ ያጋጠመኝ ነገር ነው፤ መጥፎ ድርጊት ሳይሆን እጅግ ደግ… Read More ዳኒ የሕይወት ስንቅ፤