ሳይፋቱ ፍቺ ያልጠራው የሰበር አቋም ሲፈተሽ

  07 July 2013 ተጻፈ በ  ጌታሁን ወርቁ መግቢያ፡- ‹‹ሳይፋቱ ፍቺ›› የሚለው ኃይለ ቃል የውሰት ቃል በመሆኑ ትርጉሙን ከአመንጪው እንስጥ፡፡ አቶ ፊሊጶስ አይናለም የተባሉ የቀድሞ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በሚዛን የሕግ መጽሔት ለቃሉ ትርጉም ሰጥተዋል፡፡ በእርሳቸው ትርጉም ‹‹በተግባር/በእውነታው የተፋቱ በሕጉ ድንጋጌ መሠረት ግን ያልተፋቱት›› ተጋቢዎች ሁኔታን ያመለክታል፡፡ ጸሐፊው በጽሑፋቸው ይዘት ሐሳቡን ሲያብራሩ ባልና ሚስት ያለ… Read More ሳይፋቱ ፍቺ ያልጠራው የሰበር አቋም ሲፈተሽ