“ለእኛ ለኢትዮጵያውያን …

“ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ሕዝብ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ አይደለም፡፡ ሕዝብ ማለት በየትም ቦታ/ሀገር/ የሚኖር ነው፡፡ እኛ ለየትኛውም ሕዝብ ክፉ ነገርን አንመኝም፡፡” አንዲት ኢትዮጵያዊት የታላቁን የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ስትጎበኝ ለኢ.ቲ.ቪ ከተናገረችው የተወሰደ Advertisements

Some sayings about Ethio-Egypt controversy over Dam constructed on Abay River

Egypt demands Ethiopia halt Nile dam, upping stakes Reuters June 6, 2013 CAIRO (Reuters) – Egypt will demand Ethiopia stop building a dam on one of the main tributaries of the Nile, a senior government aide said on Wednesday, ramping up a confrontation over the project that Egypt fears will affect its main source of… Read More Some sayings about Ethio-Egypt controversy over Dam constructed on Abay River

የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ በተረቀቀው መመሪያ ላይ የተሰጠ አስተያየት፤

በላይነው አሻግሬ ክፍል 1 1.    መግቢያ፣ ሰሞኑን እያነጋገሩ ካሉት አገራዊ ጉዳዮች መካከል አንዱ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ያዘጋጀው የሃይማኖት ተቋማት ምዝገባ ረቂቅ መመሪያ (Draft Directive) ነው፡፡ ሚኒስቴሩ በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት እንዲሰጥበት ለተለያዩ መንግስታዊ፣ ሃይማኖታዊና ሌሎች ተቋማት አቅርቧል፤ እነዚህ አካላትም አስተያየታቸውን እየሰጡበት ነው፡፡ አስተያየት የሚሰጡት አካላት ረቂቅ መመሪያውን ከተለያየ አቅጣጫ በተለይም ከሕገ-መንግሥት፣ ከሃይማኖት ነፃነት፣ (ከመንግሥት) ጣልቃ… Read More የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ በተረቀቀው መመሪያ ላይ የተሰጠ አስተያየት፤