ስለ ሽምግልና፤

ሽምግልና በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው እሴቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ሽምግልና አለመግባባቶችን፣ ልዩነቶችን፣ ቅራኔዎችን ለመፍታት የሚያስችል ትልቅ ሃብት ነው፡፡ ሽምግልና የትኛውንም ዓይነት ጥፋት፣ አለመግባባት፣ ጠብ፣… በተጣሉት ወገኖች መካከል ምንም ቅሬታ ሳይኖር ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል ታልቅ ተቋም ነው፡፡ በቀድሞው ዘመን ሰው ከሰው ጋር፣ ከመንግሥት ጋር፣ መንግሥት ከመንግሥት ጋር ቢጋጩ ነገሩ በሽምግልና የሚያልቅበት አግባብ ነበር፡፡ ሽምግልናን ለየት… Read More ስለ ሽምግልና፤

ውል በኢትዮጵያ

እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ኢትዮጵያዉያንና ኢትዮጵያውያት፤ አንድ ታላቅ ፕ/ር ስለ ኢትዮጵያ የውል ሕግ በተመለከተ የጻፉትን ካነበበኩ በኋላ የተሰማኝን ነገር ላጫውታችሁማ፤ ጨዋታውን ዛሬ ላጫውታችሁ እንጅ ነገሩንስ (የሥራ ግዴታ ስለሆነ) ካነበብኩት ሁለትና ሦስት ዓመታት አልፈዋል፡፡ ለማንኛውም ጨዋታዬን ልጀምር፣ ታዲያ ዓይንና ጆሯችሁን አትንፈጉኝ፡፡   እኒህ ምሁር የኢትዮጵያን ፍትሐ ብሔር ሕግ ያረቀቁት ፈረንሳዊዉ ፕ/ር ሬኔ ዳዊት ናቸው፡፡ ፕ/ር ሬኔ በ1955… Read More ውል በኢትዮጵያ

ቤተ-መጻሕፍት፣ ቤቱና ሕግጋቱ የቤተ-መጻሕፍት ነገር ሲነሳ ምን ትዝ ይላችኋል? ማለቴ ሕግጋቱን በተመለከተ? ጸጥታ! የሚለው በአንክሮ የተጻፈ ጽሑፍ፣ አመልካች/ሌባ ጣቷን ከአፏ ላይ ያስቀመጠች ስዕል፣…. የማያስተውስ መቼም አይኖርም፣ ቤተ-መጻሕፍት ገብቶ የማያውቅ ካልሆነ በቀር፡፡ ዛሬ ዛሬ ደግሞ በቀይ ቀለም የተጻፈ X ያለበት የሞባይል ስዕል፡፡ በተለይ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ሳለን እነዚህን የቤተ-መጻሕፍት ሕግጋት የማይፈራና የማያከብር ተማሪ ካለ ቅጣት ለመቀበል… Read More