የአማራ ብሔራ ንቅናቄ (አብን) እና ሕገ-መንግሥት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ባሕር ዳር ላይ የመሥራች ጉባኤውን ካደረገ በኋላ በአማራው ሕዝብ ዘንድ ወደር የሌለው ከፍተኛ ደስታን ሲሰጥ ሌሎች ቡድኖችና ሕዝቦች ደግሞ አይናቸው ቀልቷል፡፡ እንደ ትግራይ ኦንላይን ያለው ድረ-ገጽ ደግሞ የትግራይን የጦርነት ቅስቀሳ ይዘት ያለው ጽሑፍ አውጥቷል፡፡ አንዳንድ የትግራይ ልሂቃንም ብስጭታቸውንና ትግራይን የሚጎዳ ድርጅት ሊመጣ ነው ብለው ነጋሪት እየጎሰሙ ናቸው፡፡ በርግጥ አማራውን ዝርው አድርጎ ለመግዛት… Read More የአማራ ብሔራ ንቅናቄ (አብን) እና ሕገ-መንግሥት

የመጽሐፍ ዳሰሳ

  ጠቅላላ መረጃዎች፣ ርዕስ፡- የስደት ዘመኔ (ክፍል 2) ደራሲ:- ፊታውራሪ ዶ/ር ከበደ ሃብተ ማርያም ኅትመት:- 1996 አታሚ፡- ብራና ማተሚያ ድርጅት ገጽ ብዛት፡ 615 የመጽሐፉ አይነት፡ ግለ ታሪክ መቅድም፤ በመጀመሪያ ይህን መጽሐፍ እንዳነበው ትእግሱት ለሰጠኝ አምላክ ምስጋና ይግባው። በዘመነ ኔትወርክ ይህን ያክል የገጽ ብዛት ያለውን መጽሐፍ ማንበብ ለኔ ትልቅ ነገር ነው። ጽሑፉ ጥቅጥቅ ያለ ነው፤ አንዱን… Read More የመጽሐፍ ዳሰሳ

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ ይችን ጦማር እነሆ ብያለሁ፡፡ ወ/ሮ ስንዱ ገብሩ — የሴቶች መብት ተሟጋች በሀገራችን የሴቶችን መብት ለማስከበር ከተንቀሳቀሱት እናቶቻችን መካከል ወ/ሮ ስንዱ ገብሩ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ወ/ሮ ስንዱ የብዙ ሙያ ባለቤት ናቸው፡፡ ወ/ሮ ስንዱ በቀ/ኃ/ሥ ዘመን የመጀመሪያዋ የሕግ መምሪያ ም/ቤት አባልና የም/ቤቱም ምክትል ፕሬዚዳንት ለመሆን በቅተዋል፡፡ ታዲያ በዚህ በም/ቤት ቆይታ ዘመናቸው ለሴቶች መብት… Read More ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን

የግሪር ችሎት (The Greer Case)

  የመጽሐፉ ርዕስ፡- የግሪር ችሎት (The Greer Case) ደራሲ፡- David W. Peck ተርጓሚ፡- አብነት ሽመልስ የገጽ ብዛት፡- 164 ዋጋ፡ 45.00 የታተመበት ዘመን፡- 1955 እ.ኤ.አ (ትርጉም 2007 ዓ.ም) ይህ መጽሐፍ በአሜሪካን አገር በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ለፍርድ ቤት የቀረበን አንድ ጉዳይ የፍርድ ሂደት የሚተርክ መጽሐፍ ነው፡፡ ጉዳዩ በወቅቱ ድፍን አሜሪካን ያነጋገረ፣ የሁሉንም ቀልብ የሳበ ነበር፡፡ ለፍርድ… Read More የግሪር ችሎት (The Greer Case)

ሕግና አወጣጥ እና ችግሮቹ

የቅርስ አዋጅ መቼም ሕግ ሲወጣ ሁሉም ነገር ፍጹም ይሆናል ተብሎ አይታሰብም፡፡ መሠረታዊ የሕግ አወጣጥ መርህ እንዳለ ሆኖ የትርጉም ችግርና ትክክለኛ ቃላትን መጠቀም በሕግ አወጣጥ ሂደት እንዲሁ በዋዛ የሚታዩ ነገሮች አይደሉም፡፡ ታላቁ መጽሐፍ “ፊደል ይገድላል” አይደል የሚለው፡፡ ሕግ ሲወጣ ሥርዐተ ነጥቡ፣ ቃላቱ፣ ብዙና ነጠላ ቁጥሮች፣ ርዕስ አቀራረጹ፣ ቃላት አሰካኩ፣ መግቢያ /መንደርደሪያ/ ሐረጉ፣ ትርጉሙ (አማርኛና እንግሊዝኛ ወይም… Read More ሕግና አወጣጥ እና ችግሮቹ

በእንተ ታሪክ

እስኪ ስለ ታሪክ የተነገሩ ሦስት አባባሎችን ላስታውሳችሁ፡፡ “ታሪክ ራሱን ይደግማል፡፡” “ከታሪክ የምንማረው ከታሪክ አለመማራችን ነው፡፡” “ታሪክ ይገለበጣል፡፡” ዛሬ የማካፍላችሁ ታሪክ የተገለበጠበትን አንድ ሁነት ነው፡፡ ነፍሳቸውን ይማርና አቶ ዘውዴ ረታ “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት” (1ኛ መጽሐፍ) በሚለው የታሪክ ድርሳናቸው ላይ የሚከተለውን ታሪክ በጥሩ አማርኛ አስፍረውት እናገኛለን፡፡ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ እነ ፈረንሣይ፣ እንግሊዝና፣ አሜሪካና ኢጣሊያ ጦርነቱን… Read More በእንተ ታሪክ